በአሏህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው።
=<({አል-ኢኽላስ 112:1-4})>=
ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﺍﻟﺮﺣﻴﻢ
1. በል! እርሱ አላህ አንድ ነው።
2. አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው።
3. አልወለደም፤ አልተወለደምም።
4. ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም።

 =<({አል-ቁርአን 96:1-5})>=
ያ ሁሉን በፈጠረው ጌታህ ስም አንብብ!
በቡኻሪ በተዘገበው ሐዲስ መሰረት እውቀትን መሻት በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው።  |
:☀:ልጆች በትምህርት ቤት:☀:
መምህርት: ናማሙሽ እስቲ በካርታው ላይ አሜሪካን አሳየኝ?
ማሙሽ: ይህችት ቲቸር
መምህርት: ጎበዝ ልጆች! አሜሪካን ማን እንዳገኛት ታውቃላችሁ?
ልጆች: ማሙሽ ነው ያገኛት ቲቸር
መምህርት: 'ሀ'ን እያሳየች ይህች ምንድ ናት ልጆች?
ልጆች: 'ሀ'ናት ቲቸር
መምህርት: 'በ'ን እያሳየች ይችስ
ልጆች: ተገልብጣ ነው እንጂ 'ሀ'ናት
መምህርት: ሰዎች ያዳምጡ አያድምጡ ልብ ሳይል ዝም ብሎ የሚያወራ ምን ዓይነት ሰው ነው? እስቲ አንድ ላይ በአንድ ድምፅ ንገሩኝ ልጆች
ልጆች: አስተማሪ
መምህርት: እስቲ ተነስ ማሙሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ከዛሬ 10 ዓመት በፊት ያልነበረ አሁን ያለ አንድ ምሳሌ ስጠኝ
ማሙሽ: እኔ
መምህርት: በማግባባት መልክ ማሙሽየ መኪናውን ማን እንደሰረቀው አይተሃል አሉ ማነው የሰረቀው ንገረን እስቲ?
ማሙሽ: አዎ አይቻለሁ
መምህርት: ማንንው እሱ?
ማሙሽ: ሌባ
©የወጣቱ ተልእኮ
۩Youth-Mission
የወጣቱ ተልእኮ-> page۩
page:
http://facebook.com/youth.mission29
website:
http://youth-mission.mobie.in
'~'-.,__,.-'~'
_,.-'~''~'-.,_
491